Student Memebr

Curently enrolled scurently enrolled students on pertinent fileds of studies are eligible for membershiptudents on pertinent fileds of studies are eligible for membership

አንቀጽ 31. የተማሪ አባልነት

  1. ማንኛውም ተማሪ እዚህ ደንብ ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያሟላ፤የማህበሩን ዓላማዎች እስከደገፈ ድረስ የማህበሩ አባል መሆን ይችላል፡፡
  2. አንድ ተማሪ ከተመረቀ በኃላ ሌሎች በዚህ ደንብ የተገለፁትን መስፈርቶች እስካሟላ ድረስ ሙሉ አባል መሆን ይችላል፡፡
  3. የተማሪ አባል የመምረጥ ወይም የመመረጥ መብት የለውም፡፡ ሆኖም በምርጫ ወቅት በመገኘት አስተያየትና ሀሳብ የመስጠት እንዲሁም በማህበሩ ስራዎች በንቃት የመሳተፍ መብት ይኖረዋል፡፡