Honorary Membership

Honorary membership is a type of membership open to any person whose professional contribution is recognised.

አንቀጽ 32. የክብር አባልነት

  1. ማንኛውም ሙያዊ ስነ ምግባሩና ብቃቱ የተመሰከረለትና ለማህበሩ ዓላማዎች አፈጻጸም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አስተዋጽኦ ያደረገ ሰው የማህበሩ የክብር አባል መሆን ይችላል፡፡
  2. የክብር ዓባላት መዋጮ እንዲከፍሉ አይገደዱም፡፡