Corporate Membership

Corporate Membership is a type of membership open to any institution that supports the objectives of the Association.

አንቀጽ 30. ተቋማዊ አባልነት

  1. ማንኛውም ተቋም መንግስታዊም ሆነ መንግስታዊ ያልሆነ፤የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ሀገር፤ለትርፍ የተቋቋመ  ሆነም አልሆነም የማህበሩን ዓላማዎችን  እስከደገፈና ማህበሩ የሚያወጣቸውን መስፈርቶች እስካሟላ ድረስ የማህበሩ ተቋማዊ አባል መሆን ይችላል፡፡
  2. ተቋማዊ አባል የመምረጥ ወይም የመመረጥ መብት የለውም፡፡ ሆኖም በምርጫ ወቅት በመገኘት አስተያየትና ሀሳብ የመስጠት እንዲሁም በማህበሩ ስራዎች በንቃት የመሳተፍ መብት ይኖረዋል፡፡