የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመሬት ቢሮ ከኢትዮጵያ የመሬት አስዳደር ባለሙያዎች ማህበር ጋር በመተባበር ከ USAID Land Governance Activity በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ለህዝብ ጥቅም ሲባል ንብረት በሚለቀቅበትና ተነሽዎች መልሰው የሚቋቁሙበትን ሁኔታ ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁ.1161/2011፤ደንብ ቁ.472/2012 እንዲሁም በክልሉ የካሳ አከፋፈል መመሪያ ቁ.44/2013 ላይ…

read more