Associate Membership

Associate Members are members from federal or regional HPR, other governmental organisations.

አንቀጽ 29. ተባባሪ አባልነት

ከላይ ከአንቀጽ 28 ከተጠቀሱት ዋና አባላት ውጪ የሆኑና

ሀ/ ከተወካዩች ምክር ቤት፣ክልል ምክር ቤቶች፤መንግሰታዊና መንግሰታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የሚመጡ፤ወይም

ለ/ በማንኛወም የትምህርት መስክ ቢያንስ ዲፕሎማ ወይም 10+3 የምስክር ወረቀት ያላቸው ሰዎች እና የማህበሩን በጎ አላማ የሚደግፍ፤የሚያግዙና ማህበሩ የሚያስቀምጠውን ተጨማሪ ዝርዝር መስፍርት የሚያሟሉ ተባባሪ አባል መሆንይችላሉ፡፡

2. ተባባሪ አባል የመምረጥ ወይም የመመረጥ መብት የለውም፡፡ ሆኖም በምርጫ ወቅት በመገኘት አስተያየትና ሀሳብ የመስጠት እንዲሁም በማህበሩ ስራዎች በንቃት የመሳተፍ መብት ይኖረዋል፡፡                           

Apply for Pembership!