Student Memebr
Curently enrolled scurently enrolled students on pertinent fileds of studies are eligible for membershiptudents on pertinent fileds of studies are eligible for membership
አንቀጽ 31. የተማሪ አባልነት
- ማንኛውም ተማሪ እዚህ ደንብ ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያሟላ፤የማህበሩን ዓላማዎች እስከደገፈ ድረስ የማህበሩ አባል መሆን ይችላል፡፡
- አንድ ተማሪ ከተመረቀ በኃላ ሌሎች በዚህ ደንብ የተገለፁትን መስፈርቶች እስካሟላ ድረስ ሙሉ አባል መሆን ይችላል፡፡
- የተማሪ አባል የመምረጥ ወይም የመመረጥ መብት የለውም፡፡ ሆኖም በምርጫ ወቅት በመገኘት አስተያየትና ሀሳብ የመስጠት እንዲሁም በማህበሩ ስራዎች በንቃት የመሳተፍ መብት ይኖረዋል፡፡