Honorary Membership
Honorary membership is a type of membership open to any person whose professional contribution is recognised.
አንቀጽ 32. የክብር አባልነት
- ማንኛውም ሙያዊ ስነ ምግባሩና ብቃቱ የተመሰከረለትና ለማህበሩ ዓላማዎች አፈጻጸም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ አስተዋጽኦ ያደረገ ሰው የማህበሩ የክብር አባል መሆን ይችላል፡፡
- የክብር ዓባላት መዋጮ እንዲከፍሉ አይገደዱም፡፡