Corporate Membership
Corporate Membership is a type of membership open to any institution that supports the objectives of the Association.
አንቀጽ 30. ተቋማዊ አባልነት
- ማንኛውም ተቋም መንግስታዊም ሆነ መንግስታዊ ያልሆነ፤የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ሀገር፤ለትርፍ የተቋቋመ ሆነም አልሆነም የማህበሩን ዓላማዎችን እስከደገፈና ማህበሩ የሚያወጣቸውን መስፈርቶች እስካሟላ ድረስ የማህበሩ ተቋማዊ አባል መሆን ይችላል፡፡
- ተቋማዊ አባል የመምረጥ ወይም የመመረጥ መብት የለውም፡፡ ሆኖም በምርጫ ወቅት በመገኘት አስተያየትና ሀሳብ የመስጠት እንዲሁም በማህበሩ ስራዎች በንቃት የመሳተፍ መብት ይኖረዋል፡፡